የንስር ዓይን
የንስር እይታ
Pages
ዋና ገፅ
ጥቅሶች
የ ፍቅር ታሪክ
ገራሚ
መላ
ያግኙን Contact us
Wednesday, December 21, 2016
የህጻን ልጅ ፎቶ
የህጻን ልጅ ፎቶ
አንዲት ልጅ ፓርክ ዉስጥ እየተጫወተች ሳለ ቁጥቋጦ ስር ፎቶ ወድቆ ታገኛለች፡፡አንስታ ያዘችዉ፡፡አመታት አለፉ ልጅቱም አድጋ ተዳረች፡፡የሰርጓ እለት ባሏ‹ሁሌም ቦርሳሽ ዉስጥ የማይጠፋዉ የህጻን ልጅ ፎቶ ማን ነዉ? ›ብሎ ጠየቃት፡፡እሷም ‹የመጀመሪያ ፍቅሬ ነዉ› ብላ መለሰችለት፡፡ልጁም ፈገግ አለና ይገርምሻል የ 9 ዓመት ልጅ ሳለሁ ነበር እሱ ፎቶ የጠፋኝ አላት፡
Monday, November 28, 2016
ምቀኞች የሚጠሉት ሊያገኙት እና ሊሆኑት የማይችሉትን ሰዉ ብቻ ነዉ፡፡
ሴቶች ልክ እንደ አብስትራክት ስእል ናቸዉ ልትረዳቸዉ ባትችልም ዉቦች ናቸዉ፡፡
Newer Posts
Home
Subscribe to:
Posts (Atom)